ኢትዮጵያችን ‹‹ፀረ – ኢኮኖሚ ቀውስ›› ክትባት ተከትባለችን?
በየዓመቱ፣ በየወሩ፣ በየቀኑ ያለውን የዓለማችን የኢኮኖሚ ሁኔታ እየተገረምክም፣ እየሳቅክም፣ እየተናደድክም በየጊዜው የምትከታተለው ‹‹ሰው ለሰው›› እና ‹‹ገመና›› ድራማ መስሏል፡፡ ‹‹አካፑልኮ››ንም ያስታውሳል፡፡