የጋምቤላ የነዳጅ ፍለጋ ስምምነት ሊፈረም ነው

የማዕድን ሚኒስቴር በጋምቤላ ክልል የነዳጅ ፍለጋ ሥራ ለማካሄድ የሚያስችል ስምምነት ሳውዝ ዌስት ኢነርጂ ከተባለ ኢትዮጵያዊ የነዳጅ ኩባንያ ጋር የፊታችን ሰኞ ይፈራረማል ተብሎ ይጠበቃል፡፡