የምርጫ ማስፈጸሚያ በጀት ክፍፍል በኢትዮጵያ DW Amharic January 5, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ግንቦት 16 ቀን 2007 ዓ.ም ለሚካሄደው የኢትዮጵያ አገር አቀፍ ምርጫ እስካሁን 60 የፖለቲካ ፓርቲዎች በተሳታፊነት የምርጫ ምልክቶቻቸውን መውሰዳቸውን እና ከጥር 1 እስከ የካቲት 12 ቀን 2007 ዓ.ም. ድረስ ባሉት 42 ቀናት ከ33 ሚሊዮን በላይ መራጮች ይመዘገባሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ አስታውቋል።