Amharic የኢትዮጵያ እግር ኳስ በዓለም መድረክ DW Amharic Jan 4, 2015 No Comments Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የኢትዮጵያ ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድን በዓለም አቀፍ የውድድር መድረኮች ዘላቂ ውጤት ያጣበት ምክንያቱ ምንድን ነው?ብሔራዊ ቡድኑ በዓለም አቀፍ የውድድር መድረኮች ዘላቂ ውጤት ከራቀው ቆይቷል። በእርግጥ ቡድኑ እጎአ በ1962 ዓም የአፍሪቃ ዋንጫ አሸናፊ ለመሆን የበቃ ነበር።