አሥር ዓመት የኤውሮ ዘመን DW Amharic January 4, 2012 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የኤውሮ ምንዛሪ የሕዝብ መገልገያ ገንዘብ ሆኖ በይፋ በሥራ ላይ ከዋለ ወዲህ ባለፈው ዕሑድ የጎርጎሮሣውያኑ የዘመን መለወጫ ዕለት አሥር ዓመት አለፈው።