በምሥራቅ ሸዋ የእርሻ መሬት ተከራይተው ሲሠሩ የቆዩ ግለሰቦችና ድርጅቶች ተባረሩ
. ከአርሶ አደሩ ለ99 ዓመት መሬት የተከራዩ አሉበት
በምሥራቅ ሸዋ ዞን ሥር ባሉ የተለያዩ ወረዳዎች የእርሻ መሬት ተከራይተው አትክልትና ፍራፍሬ በማምረት ላይ የነበሩ ግለሰቦችና ድርጅቶች እንዲባረሩ ተደረገ፡፡