የኢትዮጵያ ራድዮ እና ቴሌቪዥን ድርጅት የስድስት ወር ሪፖርት DW Amharic January 3, 2012 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የኢትዮጵያ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በዛሬው ውሎው ተጠሪነቱ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሆነውን የኢት̎ዮጵያ ራድዮ እና ቴሌቪዥን ድርጅት የስድስት ወር የሥራ አፈፃፀም ሪፖርት አደመጠ።