በናይጀሪያ የነገሰው ውጥረት መባባስ

ናይጀሪያ ውስጥ የሚገኝ እስላም ፅንፈኛ ቡድን ነው። የዚህ ታጣቂ ቡድን ስያሜ ቃል በቃል ሲተረጎም «የምዕራቡ ስልጣኔ አያስፈልገንም» እንደማለት ነው።