ለብሔራዊ ባንክ ትልቅ ሥልጣን የሚሰጥ የመድን ሥራ ረቂቅ አዋጅ ቀረበ

የመድን ሥራን በመፍቀድና በመቆጣጠር ረገድ ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ትልቅ ሥልጣን የሚሰጥ አዲስ የመድን ሥራ ረቂቅ አዋጅ ለተወካዮች ምክር ቤት ቀረበ፡፡ ረቂቂ አዋጁ ከባለድርሻ አካላት ተቃውሞ ቀርቦበታል፡፡