‹‹ከአሁን በኋላ ትልቁ ሥራችን ወደ ሕዝቡ መሄድ ነው›› ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ፣ የአንድነት ፓርቲ ሊቀመንበር

የመድረክ አባል የሆነው አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ከሌሎች ተቃዋሚ ፓርቲዎች በተለየ ሁኔታ ጐላ ያለ እንቅስቃሴ እያካሄደ መጥቷል፡፡