በአዋሬ ገበያ ቤታቸው የተቃጠለባቸው መጠለያ ተከለከሉ

“ቀይ መስቀል ሊሰጠን የነበረውን ድንኳን ወረዳው ከልክሎናል” ነዋሪዎች
“ሕጋዊ ያልሆኑትን ድንኳን ውስጥ ማስቀመጥ መፍትሔ አይሆንም”   የወረዳ ስድስት ሥራ አስፈጻሚ