የተዘነጉት የኢሕአዴግ የቁርጥ ቀን አባቶች

‹‹መንግሥቱ ዘለዓለም፣ ወምኩናንኒ ለትውልደ ትውልድ›› የሚለውን መዝሙር እየዘመሩ ከበሮ የሚደልቁ ካህናት ታቦቱን ይዘው ከሩቅ ይታያሉ፡፡ ‹‹መንግሥት ሥልጣን ላይ ይኑርልን፣ ይባረክልን፤›› እንደ ማለት ነው፡፡