Amharic የግሪክ አፋጣኝ የምርጫ ዝግጅት DW Amharic Dec 31, 2014 No Comments Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የአዉሮጳ የቀዉስ እንብርት በምትባለዉ ግሪክ ከመደበኛዉ የምርጫ ጊዜ ቀደም ብሎ በሚቀጥለዉ የጥር ወር አጋማሽ ላይ ጠቅላላ ምርጫ እንደሚደረግ ተነግሯል።