የግሪክ አፋጣኝ የምርጫ ዝግጅት DW Amharic December 31, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የአዉሮጳ የቀዉስ እንብርት በምትባለዉ ግሪክ ከመደበኛዉ የምርጫ ጊዜ ቀደም ብሎ በሚቀጥለዉ የጥር ወር አጋማሽ ላይ ጠቅላላ ምርጫ እንደሚደረግ ተነግሯል።