የዊኪሊክስ መረጃዎች በርካታ መንግስታትን እያወዛገበ ነው

(DW) — ዊኪ ሊክስ የተሰኘው የኢንተርኔት መረብ ሰሞኑን ይፋ ያደረጋቸው ሚስጥር ነክ መረጃዎች ከአሜሪካን እስከ ጀርመን ዓለምን እያነጋገሩ ነው። ዊኪ ሊክስ በአሜሪካን የጦር ሄሊኮፕተር አብራሪዎች ኢራቅ ውስጥ ተፈፀመ ያለውን የሰላማዊ ሰዎች ግድያ የሚያሳየውን ቪዲዮ ጨምሮ እስካሁን በርካታ መረጃዎችን ይፋ አድርጓል።

ያዳምጡ