ጀርመን- የገና ክብረ በአል እና የፕሪዝደንቱ ንግግር DW Amharic December 25, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics በርካታ ምዕራባዉያን አገሮች የገናን በአል በማክበር ላይ ይገኛሉ። ትናንት ቅዳሜ ምሽት ለእሁድ አጥብያ ጀምሮ ጀርመናዉያን ከቤተሰብ ጋር በመሰባሰብ እና በቤተክርስትያን የጸሎት ዝግጅት የገናን በአል ማክበር ጀምረዋል።