የግልገል ጊቤ ሦስት ኃይል ማመንጫ ግድብ ሙሌት ሥራ ተጀመረ
የግልገል ጊቤ ሦስት የኃይል ማመንጫ በመገንባት ላይ የሚገኘው ሳሊኒ የተባለው የጣሊያን ኮንትራክተር የግድቡን መሠረት ሥራ አጠናቆ ባለፈው ቅዳሜ የግድቡን ኮንክሪት ሙሌት ሥራ ጀመረ፡፡