ሙገር ሲሚንቶ ከፍተኛ የሽያጭ ችግር ገጥሞታል

“ሙስና በከፍተኛ ሁኔታ ተስፋፍቷል” ሠራተኞች
“ሙስና አልተስፋፋም አልፎ አልፎ ግን ስርቆት አለ”  የፋብሪካው ዋና ሥራ አስፈጻሚ
“የሚያዋጣችሁ ጠንክሮ በመሥራት ተወዳዳሪ መሆን ነው”  የቦርድ ሊቀመንበር