የፈላስያንና የስደተኞች ይዞታ

ስደተኞች በያሉበት ሃገር የሚገጥሟቸው ችግሮች በርካታ ናቸው በቅርቡ እንኳን በዓረቡ ዓለም ህዝባዊ ንቅናቄ ወቅት ግንባር ቀደሞቹ ተጠቂዎች ስደተኞች ነበሩ ።