Amharic የኢትዮጵያ ምርጫ ዝግጅት DW Amharic Dec 24, 2014 No Comments Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የኢትዮጵያ አገር አቀፍ ምርጫ በመጪው ግንቦት ወር ይካሄዳል። ምርጫውን በበላይነት የሚያስፈጽመው የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ እና የፖለቲካ ፓርቲዎች በዝግጅት ላይ መሆናቸውን አስታውቀዋል።