በጀርመኑ ፕሬዝዳንት ላይ የሚሰነዘረው ትችት DW Amharic December 20, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የጀርመኑ ፕሬዝዳንት ክርስቲያን ቩልፍ የኒደርዛክሰን ፌደራዊ ክፍለ ግዛት ጠቅላይ ሚኒስትር በነበሩበት ወቅት ከግለሰብ በተበደሩት ገንዘብ መንስኤ የሚሰነዘርባቸው ወቀሳ እንደቀጠለ ነው ።