ግብግብ ጭምር ያስተናገደው ምርጫና የመጀመሪያዋ የንግድ ምክር ቤት ሴት ፕሬዚዳንት

በዳግማዊ ምኒልክ ጎዳና በሚገኘው ሒልተን ሆቴል አዳራሽ ከሁሉም ክልሎች የንግዱ ኅብረተሰብ የወከላችውና ከ180 በላይ የሚሆኑ ተወካዮች ጠቅላላ ጉባዔያቸውን ለማካሄድ ታድመዋል፡፡