በኦሮሚያ ክልል ለአሽከርካሪዎች አስገዳጅ ሥልጠና እየተሰጠ ነው

ሥልጠናው የክልሉን የቤት አውቶሞቢሎች ይጨምራል

የኦሮሚያ ክልል ትራንስፖርት ቢሮ የክልሉ ሰሌዳ ያላቸውን ጨምሮ በክልሉ ውስጥ የሚንቀሳቀሱ አሽከርካሪዎች ሥልጠና እንዲወስዱ እያደረገ ነው፡፡