የአልታድ ነዋሪዎች ቤታችንን በባለሥልጣናት እየተነጠቅን ነው አሉ
‹‹ቤቱ የግላቸው ሳይሆን የመንግሥት ነው›› የቦሌ ክፍለ ከተማ ሥራ አስፈጻሚ
ሸራተን አዲስ ከተሠራበት ቦታ ላይ ተነስተው ወደ ሲኤምሲ ከተዛወሩ ከ15 ዓመታት በላይ የሆናቸው የአልታድ ነዋሪዎች፣ ቤታቸውን በግዳጅ እየተነጠቁ ለክፍለ ከተማና ለወረዳ ባለሥልጣናት እየተሰጠ መሆኑን ገለጹ፡፡