‹‹የሠራዊቱን የብሔር ተዋጽኦ ለማመጣጠን የምልመላ መስፈርቶች ዝቅ ተደርገዋል›› የአገር መከላከያ ሚኒስቴር

በአገር መከላከያ ሠራዊት ውስጥ ያለውን ብሔራዊ ተዋጽኦ ለማመጣጠን፣ ተሳትፎ ዝቅተኛ በሆነባቸው ክልሎች የምልመላ መስፈርቱ ዝቅ መደረጉን የአገር መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡