የደርበን ጉባኤ ዉጤት

ለ12ቀናት የተካሄደዉ የተመድ የአየር ንብረት ጉባኤ፤ አደገኛ ጋዝ ወደከባቢ አየር የሚለቁ አገሮችን በቀጣይ አዲስ ዉል ለማሰር ከሚያግባባ ነጥብ ላይ መድረሱ ተሰምቷል።