Amharic የነዳጅ እጥረት እና መንስኤዉ DW Amharic Dec 17, 2014 No Comments Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በመላ ኢትዮጵያ የነዳጅ እጥረት መከሰቱን ዘጋቢያችን ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር የላከልን ዘገባ ያመለክታል። መንግሥት የነዳጅ ዋጋ መቀነሱን ቢያዉጅም በሀሪቱ ግን የነዳጅ እጥረት አጋጥሟል።