የነዳጅ እጥረት እና መንስኤዉ DW Amharic December 17, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በመላ ኢትዮጵያ የነዳጅ እጥረት መከሰቱን ዘጋቢያችን ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር የላከልን ዘገባ ያመለክታል። መንግሥት የነዳጅ ዋጋ መቀነሱን ቢያዉጅም በሀሪቱ ግን የነዳጅ እጥረት አጋጥሟል።