ሳይንስና ሥነ ቴክኒክ በ 2014 ጎ. ዓመት DW Amharic December 17, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ፍጥረተ -ዓለም ፣ ለመከሠት የበቃበትንና ሥርዓት የያዘበትን ሁኔታ ተመራምሮ ለመገንዘብ መጣር ከዋናዎቹ የሳይንስ ተግዳሮቶች አንዱ ነው። ምንም ያህል ምርምር ያድርጉ፣ የሥነ ፈለክ ጠበብት እስካሁን ከዚህ እስከዚያ የሚባል አጽናፍ ስለሌሉት ሕዋ የሚያውቁት እጅግ ውስን እንደሆነ አይክዱም።