ተማሪዎችን ወደ ናሳ ለመላክ በሚል የሚደረገው እንቅስቃሴ ጥያቄ አስነሳ

‹‹ልጆቻችን መቼና እንዴት እንደሚሄዱ ብንጠይቅ መረጃ ማግኘት አልቻልንም››  የተመዝጋቢ ተማሪ ወላጆች
‹‹ ናሳን አይደለም ኋይት ኃውስን መጎብኘት ቀላል ነው›› የኢንግሊሽ ዞን ባለቤትና ሥራ አስኪያጅ