የንግድ ምክር ቤቱ ምርጫና ፍጥጫ

ከአሥር ሺሕ በላይ አባላት ያሉት የአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት 530 አባላቱ ብቻ በተገኙበትና የደበዘዘ ስሜት በታየበት ጠቅላላ ጉባዔ ላይ በተደረገ ምርጫ ፕሬዚዳንቱንና ምክትል ፕሬዚዳንቱ ብቸኛ ዕጩ ተወዳዳሪዎች ሆነው በድጋሚ እንዲመረጡ ተደርጓል፡፡