ወጣቶች እና የመብት ጥያቄዎቻቸው DW Amharic December 16, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ዓረቡ ዓለምን በሕዝባዊ አብዮት ያጋመው ንቅናቄ እንዲቀጣጠል መሰረት የጣለው ቱኒዚያዊው ወጣት ራሱ ላይ ቤንዚን አርከፍክፎ በእሳት ካቃጠለ አርብ ታህሳስ 6፣ 2004 ዓ.ም. አንድ አመት ሞላው። ፍራፍሬ ነጋዴው ይህ የዩኒቨርሲቲ ምሩቅ ወጣት የጀመረው ግላዊ ዓመፅ ዛሬ በዓመቱ ሚሊዮኖችን አነቃንቋል።