በውጭ ሰዎች ላይ ጥላቻና ግድያ በኢጣልያ፣ DW Amharic December 15, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics በመሃል ኢጣልያ ፣ ቶስካና በተሰኘው ክፍለ ሀገር በአገሬው አጠራር «ፊሬንዜ» በምትሰኘው ማለት በፍሎሬንስ ከተማ የ 2 ሴኔጋላውያን መገደል ከማስደንገጡና ከማሳዘኑ ባሻገር ፤ ማኅበረሰቡ በውጭ ተወላጆች ላይ ጥላቻ አለው ? የለውም?