አባባ ተስፋዬ( ተስፋዬ ሳህሉ) DW Amharic December 15, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ለ42 ዓመታት በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ልጆችን ተረትና ምሳሌ በማስተማር፤ የሚታወቁ አንድ አንጋፋ የኪነ ጥበብ ሰው የዛሬው የባህል መድረክ እንግዳችን ናቸው።