የCPJ ሽልማት ለኢትዮጵያዊዉ ጋዜጠኛ DW Amharic November 23, 2010 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics CPJ እንዳስታወቀዉ ጋዜጠኛ ዳዊት ለዘንድሮዉ የአለም የፕረስ ነፃነት ሽልማት የበቃዉ የሚደርስበትን ፖለቲካዊ ጫናና ወከባ ተቋቋሞ ፖለቲካዊ መረጃን ለሕዝብ በማቅረቡ ነዉ