የኡሁሩ ኬንያታ ክስ መጓተት DW Amharic December 4, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ዓለም አቀፉ የጦር ወንጀሎኞች መዳኛ ፍርድ ቤት (አይ ሲ ሲ )በኬንያው ፕሬዝዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ላይ የቀረበው ክስ በአንድ ሳምንት ውስጥ እንዲጠናቀቅ አለያም ክሱ እንዲሰረዝ ወሰነ ።የፕሬዝዳንቱን ጉዳይ የያዙት አቃቤ ህጎች መረጃ ለማሰባሰብ ተጨማሪ ጊዜ እንዲሰጣቸዉ ያቀረቡትን ጥያቄ ፍርድ ቤቱ ዉድቅ አድርጎቷል።