Amharic የዓለም የአየር ንብረት ዐቢይ ጉባዔና ተስፋው DW Amharic Dec 3, 2014 No Comments Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ላቲን አሜሪካዊቷ ሀገር ፔሩ ፣ ከትናንት በስቲያ አንስቶ ለ 12 ቀናት የዓለምን የአየር ንብረት ጉባዔ ስታስተናግድ ትሰነብታለች። የ 195 አገሮች ተወካዮች ናቸው በዚህ ዐቢይ ጉባዔ የሚመክሩት። ለተፈጥሮ አካባቢ ፤ ለየብስ ባህርና ከባቢ አየር