የግብፅ ፍርድ ቤት ሆስኒ ሙባረክን በነፃ አሰናበተ DW Amharic November 29, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የግብፅ ከፍተኛው ፍርድ ቤት፥ የቀድሞው የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ሆስኒ ሙባረክን ከተከሰሱበት የግድያ እና የሙስና ወንጀሎች በነፃ ማሰናበቱ ተገለጠ።