Amharic የግብፅ ፍርድ ቤት ሆስኒ ሙባረክን በነፃ አሰናበተ DW Amharic Nov 29, 2014 No Comments Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የግብፅ ከፍተኛው ፍርድ ቤት፥ የቀድሞው የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ሆስኒ ሙባረክን ከተከሰሱበት የግድያ እና የሙስና ወንጀሎች በነፃ ማሰናበቱ ተገለጠ።