በአውሮጳ ስደተኞችን የማዳን ተግባር DW Amharic November 13, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ከአምስት ቀናት የባሕር መናወጥ ቆይታ በኋላ ከጣሊያኗ ላምፔዱዛ ደሴት እስከ ሊቢያ ጠረፍ የባሕሩ ሞገድ ረግቷል። ካለፈው አንድ ሣምንት አንስቶ ደግሞ «ቪያኖ ዶ ካስቴሎ» የተሰኘችው የፖርቺጊዝ ባሕር ቃኚ መርከብ ከላምፔዱዛ 55 ኪሎ ሜትሮች ደቡባዊ ርቀት ላይ መቅዘፍ ጀምራለች።