የወቅቱ የሶማልያ ፖለቲካ ውዝግብ ወደ ትርምስ እንዳያመራ ተሰጋ።

ሱማልያ ውስጥ እንደገና የተፈጠረው የፖለቲካ ውጥረት የሃገሪቱን የወደፊት ጉዞ ሊገታ ወይም አሁን ከደረሰችበት የመረጋጋት ጎዳና ሊያፈናቅላት እንደሚችል ተሰግቷል።