የወቅቱ የሶማልያ ፖለቲካ ውዝግብ ወደ ትርምስ እንዳያመራ ተሰጋ። VOA Amharic November 12, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ሱማልያ ውስጥ እንደገና የተፈጠረው የፖለቲካ ውጥረት የሃገሪቱን የወደፊት ጉዞ ሊገታ ወይም አሁን ከደረሰችበት የመረጋጋት ጎዳና ሊያፈናቅላት እንደሚችል ተሰግቷል።