ቻይና ከጫት ተቀባይ አገሮች አራተኛ ደረጃ ይዛለች

(በብርሃኑ ፈቃደ)

አክሰስ ካፒታል የኢትዮጵያ የኤክስፖርት አፈጻጸምን አስመልክቶ በቅርቡ ይፋ ባደረገው ጥናት፣ ቻይና የኢትዮጵያን ጫት ተቀባይ ከሆኑት አገሮች በአራተኛ ደረጃ ላይ ትገኛለች፡፡