Amharic የጀርመን ዉኅደት ስኬታማነት ገና አላበበም DW Amharic Nov 8, 2014 No Comments Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ከጀርመን ዉኅደት በኋላ በምሥራቅ የሀገሪቱ ክፍል የተጀመረዉ ግንባታ ተጠናቆአል። በአዲሶቹ የጀርመን ግዛቶት በአብዛኛዉ ክፍል እጅግ ከፍተኛ ልማት ታይቶበታል። ቢሆንም ይህ ልማት ፍሬያማነቱ እስካሁን አመርቂ እንዳልሆነ ነዉ የሚገለጸዉ። ፍሬ ለማግኘት ገና ብዙ ግዜን ይጠይቃል፤ ያን ለመጠበቅ ደግሞ ግዜ የለም።