የጀርመን ዉኅደት ስኬታማነት ገና አላበበም DW Amharic November 8, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ከጀርመን ዉኅደት በኋላ በምሥራቅ የሀገሪቱ ክፍል የተጀመረዉ ግንባታ ተጠናቆአል። በአዲሶቹ የጀርመን ግዛቶት በአብዛኛዉ ክፍል እጅግ ከፍተኛ ልማት ታይቶበታል። ቢሆንም ይህ ልማት ፍሬያማነቱ እስካሁን አመርቂ እንዳልሆነ ነዉ የሚገለጸዉ። ፍሬ ለማግኘት ገና ብዙ ግዜን ይጠይቃል፤ ያን ለመጠበቅ ደግሞ ግዜ የለም።