የአንድነት ልጆች መጡ እንደገና! ፍኖተ ነጻነት ጋዜጣ ነገ በገበያ ላይ ትውላለች!! Abugida November 7, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የምስራች! ነገ ጠዋት ቅዳሜ ጥቅምት 29 2007 በጉጉት የምትጠብቋት ፍኖተ ነፃነት ጋዜጣችን በገበያ ላይ ትውላለች፤ እንግዲህ ዝም ያልኩ መስሎዎታል ሲታሰብ ነው እንጂ ዝም ማለት የታል! እንደተባለው፤ አሁንም እስሩ ሲበረታ ዝም ምል መስሎታል መታገል ነው እንጂ እጅ መስጠት የታል! እያላችሁ አንብቧት።