የአንድነት ልጆች መጡ እንደገና! ፍኖተ ነጻነት ጋዜጣ ነገ በገበያ ላይ ትውላለች!!

የምስራች! ነገ ጠዋት ቅዳሜ ጥቅምት 29 2007 በጉጉት የምትጠብቋት ፍኖተ ነፃነት ጋዜጣችን በገበያ ላይ ትውላለች፤
እንግዲህ ዝም ያልኩ መስሎዎታል
ሲታሰብ ነው እንጂ ዝም ማለት የታል!

እንደተባለው፤ አሁንም
እስሩ ሲበረታ ዝም ምል መስሎታል
መታገል ነው እንጂ እጅ መስጠት የታል!
እያላችሁ አንብቧት።1526768_1507426649509588_3824071175166469276_n

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*