የኢትዮጵያ እና የግብፅ የጋራ ውይይት DW Amharic November 3, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ኢትዮጵያ እና ግብፅ ግንኙነታቸውን ይበልጥ ለማዳበር የሚያስችል ውይይት እያካሄዱ ነው። ሁለቱ ሀገራት በውጭ ጉዳይ ሚንስትሮች እና በከፍተኛ ቴባለሙያዎች ደረጃ የጀመሩት የጋራ ምክክር በተለያዩ ዘርፎች ስምምነት መፈራረም የሚችሉበትን ሁኔታ እንደሚያመቻችላቸው ተስፋ አድርገዋል።