ብሔራዊ ባንክ 50 ሚሊዮን ዶላር ዋጋ ያለው ወርቅ ገዛ
(በቃለየሱስ በቀለ)
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ከሐምሌ 2002 እስከ መስከረም 2003 ዓ.ም. ባሉት ሦስት ወራት ጊዜ ውስጥ በተለያዩ ክልሎች በባሕላዊ መንገድ ተመርቶ በነጋዴዎች አማካኝነት የቀረበለትን 50 ሚሊዮን ዶላር ዋጋ ያለው 1,350 ኪሎ ግራም የሚመዝን ጥሬ ወርቅ እንደገዛ ታወቀ፡፡