በቡርኪና ፋሶ አዲስ መንግስት ከፍተኛ ተቃውሞ DW Amharic November 1, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በቡርኪና ፋሶ ወታደራዊው ኃይል የአስተዳደር ሥልጣኑን ከተረከበ በኋላ እሁድ፣ ጥቅምት 23 ቀን 2007 ዓ. ም. መዲና ዋጋዱጉ ዳግም በተቃዋሚ ሰልፈኞች ተጥለቅልቃ ዋለች። በሺዎች የሚቆጠሩ ሰልፈኞች ጎዳና በመዉጣት የሽግግር መንግሥቱ መሪ ሆነዉ ቅዳሜ የተሾሙትን ኮሎኔል ይሳቅ ዚዳን ተቃዉመዋል።